am_tn/psa/081/011.md

714 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ህዝቡን ካስጠነቀቀ በኋላ በእርግጥ የሆነውን ተናገረ

በእኔ ቃሎች

"እኔ እንደ ተናገርኩት" ወይም "በእኔ"

ለራሳቸው ግትር መንገድ/ደንዳናነት አሳልፎ ሰጠኋቸው

እግዚአብሔር ህዝቡን ለደንዳናነቱ እንዲቆይ መፍቀዱ የተገለጸው ጠላት እነርሱን እንዲጎዳቸው አሳልፎ እንደመስጠት ተደርጎ ነው፡፡ "ስለዚህ፣ ለደንዳናው ልባቸው አሳላፌ ሰጠኋቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)