20 lines
1.4 KiB
Markdown
20 lines
1.4 KiB
Markdown
# ለክብርህ ተሟገት
|
|
|
|
“አንተ ፃድቅ እንደሆንህ ለሁሉም አሳይ”
|
|
|
|
# አስብ
|
|
|
|
“ትኩረት ስጥ፡፡” እግዚአብሔር ሞኞች እርሱን እንደሚሰድቡት አልረሳም ነገር ግን ስለዚህ ነገር እርሱ የሚያስብ አይመስልም፡፡ ይህ በ መዝሙረ ዳዊት 2 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡
|
|
|
|
# የባላጋራዎችህ ድምፅ
|
|
|
|
ድምፅ የሚለው ቃል ሰዎች ሲናገሩ ለሚጠቀሙባቸው ቃላቶች ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአንተ ጠላቶች የሚናገሩት ነገር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ወይም በማያቋርጥ ሁኔታ የሚቃወሙህ ሰዎች ሁካታ
|
|
|
|
ዘማሪው እግዚአብሔርን ስለሚቃወሙት ሰዎች ቃላቶች ሲናገር ከእንስሳት ወይም እንደ ውሃና ነፋስ ከመሳሰሉ ሕይወት የሌላችው ቁሳቁሶች የሚወጣ ከባድ ጩኸት እንደሆኑ አድርጎ ገልጾታል። አማራጭ ትርጉም፡- “እነዚህ ያለማቋረጥ በአንተ ላይ የሚቃወሙ ሰዎች ጩኸትና ትርጉም አልባ ቃላቶችን ትኩረት ስጥ” (አስጨምሬ እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ተቃውሞ
|
|
|
|
በድፍረት መቃወም
|