809 B
809 B
ኃጢአቴ ሁልጊዜ በፊቴ ነው
ኃጢአቱን ለመርሳት አለመቻሉ ሁልጊዜ ሊያየው በሚችልበት በፊት ለፊቱ እንዳለ ሆኖ ተነግሯል። አ.ት፡ “ስለ ኃጢአቴ ሁልጊዜ አውቃለሁ” ወይም “ኃጢአቴን ልረሳው አልችልም” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
በፊትህ ክፉ የሆነውን
እዚህ ጋ “ፊት” የሚለው ቃል የሚወክለው ፍርድን ነው። እግዚአብሔር የዳዊትን ድርጊት ተመልክቶ አልተቀበለውም። አ.ት፡ “አንተ ክፉ ነው ያልከውን” ወይም “አንተ ክፉ እንደሆነ የቆጠርከውን” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)