am_tn/psa/019/011.md

24 lines
1.2 KiB
Markdown

# አዎን
ይህ ቃል ከተነገረው በላይ እውነት መሆኑን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የበለጠ››
# በእነርሱ ባርያህ ጥንቃቄ ያደርጋል
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባርያህን ያስጠነቅቁታል›› ወይም፣ ‹‹ለባርያህ ማስጠንቀቂያ ናቸው››
# ለእነርሱ… በመታዘዝ
‹‹በእነርሱ›› የሚለው የያህዌን ቅዱስ ትእዛዞች ያመለክታል፡፡
# ባርያህ ይጠነቀቃል
አክብሮቱን ለማሳየት ዳዊት ለእግዚአብሔር ሲናገር ራሱን ባርያ በማለት ይጠራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እጠነቀቃለሁ››
# ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላሉ?
በጥያቄ ያቀረበው አጽንዖት ለመስጠት ነው፤ ጠንከር ተደርጐ በዐረፍተ ነገር ሊተረጐም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የራሱን ስሕተት ማስተዋል የሚችል የለም››
# ከተሰወረ በደል
‹‹ካደረግሁት ስውር በደል››