am_tn/psa/017/011.md

12 lines
785 B
Markdown

# ከበቡኝ
“ከበቡኝ” የሚለው ቃል ዳዊት ጠላቶቹ እንዴት በሁሉም ስፍራ ሊይዙት እንደተከታተሉት ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ጠላቶቼ ከበውኛል” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
# እነርሱ ለንጥቂያ እንደሚጓጓ አንበሳ በስውርም እነደሚያደባ ደቦል አንበሳ ናቸው
ሁለቱም ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጓሜ አላቸው። መደገማቸው ትኩረትን ይጨምራል። (ትይዩነትን ይመልከቱ)
# አንበሳ … ደቦል
ጸሐፊው አንበሳ የሚበላውን እነደሚያሳድድ እየተሰደደ አንደሆነ ተሰምቶታል። (አነጻጻሪ ዘይቤ ይመልከቱ)