am_tn/num/14/20.md

16 lines
949 B
Markdown

# ምድር ሁሉ በእኔ ክብር ይሞላል
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ክብሬ ምድርን ሁሉ ይሞላል”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)
# ተፈታተኑኝ
“መፈታተኑን አላቋረጡም”
# አሥር ጊዜ
እዚህ ላይ አሥር ጊዜ ሲባል ለብዙ ጊዜያት ለማለት ነው፡፡“ለብዙ ጊዜ”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# ድምፄን አልሰሙም
እዚህ ላይ “መስማት”የሚለው ቃል የሚመለክተው መታዘዝን ሲሆን የእግዚብሔር ድምፅ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ደግሞ የእርሱን ንግግር ነው፡፡“የተናገርኩትን ነገር አልታዘዛችሁም” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)