12 lines
1.3 KiB
Markdown
12 lines
1.3 KiB
Markdown
# የቃል ኪዳንህ ታማኝነት የተትረፈረፈ
|
|
|
|
“ታማኝነት”የሚለው አሕፅሮተ ቃል “ታማኝ”ወይም “በታማኝነት”ተብሎ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ዘወትር ለቃል ኪዳኑ ታማኝ የሆነ”ወይም “ሕዝቡን ዘወትር በታማኝነት ያፈቅራል” (አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ኃጢአተኞችን ከቶ የማያነፃ
|
|
|
|
“እውነትም ኃጢአተኛ የሆኑ ሰዎችን ይቅር አይልም” የሰዎችን ኃጢአት ማስወገድ የሚለው ቃል ለመቀጣት ፈቃደኛ ላለመሆናቸው ምሣሌያዊ አነጋገር ነው፡፡እግዚአብሔር የበደለኞችን ኃጢአት ይቅር አይልም፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# የአባቶችን ቅጣት በልጆች ላይ የሚያመጣ
|
|
|
|
እዚህ ላይ መቅጣት የሚለው ሃሣብ የተገለፀው ልክ አንድ ቁሣቁስ መጥቶ በሕዝብ ላይ እንደሚቀመጥ ዓይነት ተደርጎ ነው፡፡“በበደሉ ሰዎች ኃጢአት ምክኒያት የበደሉትን ሰዎች ትውልድ ሲቀጣ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|