am_tn/ezr/05/06.md

8 lines
577 B
Markdown

# ይህ የደብዳቤው ግልባጥ ነው
ዕዝራ በቤተ መቅደሱ ስላለው የእነርሱ ሥራ ለንጉሡ ለዳርዮስ በተጻፈው ደብዳቤ ውስጥ ያለውን ይዘት ጠቅሶአል፡፡
# ከወንዙ ማዶ ያለ ክፍለ ሐገር
ይህ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው ክፍለ ሀገር መጠሪያ ነው፡፡ ከሱሳ ከተማ አንፃር ከወንዙ ማዶ የሚገኝ ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 4፡10 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡