20 lines
750 B
Markdown
20 lines
750 B
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ፡-
|
||
|
||
ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሌዋውያን ዘሮቻቸው ይኖሩበት ከነበረው ስፍራ ጋር የተጠቀሱ የእያንዳንዱ ቡድን ስም ዝርዝር ቀጣይ ክፍል ነው፡፡
|
||
|
||
# ቀድምኤል --- ሆዳይዋ --- ሰሎም --- ጤልሞን፣ ዓቁብ፣ ሐጢጣ፣ እና ሶባይ
|
||
|
||
እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡
|
||
|
||
# ሰባ-አራት
|
||
|
||
‹‹74››
|
||
|
||
# በር ጠባቂዎች
|
||
|
||
እነዚህ በቤተ መቅደሱ በሮች ለመግባት ኃላፊነት የተሰጣቸው ናቸው፡፡
|
||
|
||
# አጤር
|
||
|
||
ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ይህን ስም በዕዝራ 2፡16 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
|