am_tn/ezk/20/01.md

766 B

እንዲህ ሆነ

ይህ ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው የታሪኩን የአዲስ ክፍል ጅማሬ ለማመልከት ነው።

በሰባተኛው ዓመት

ግልጽ ያልሆነው መረጃ መሞላት አለበት። አ.ት፡ “ንጉሡ ኢዮአቄም በተማረከ በሰባተኛው ዓመት”

የአምስተኛው ወር አሥረኛው ቀን

ይህ በዕብራውያኑ የቀን መቁጠሪያ አምስተኛው ወር ነው። በምዕራባውያኑ አቆጣጠር አስረኛው ቀን የነሐሴ ወር መጀመሪያ አቅራቢያ ነው። (የዕብራውያን ወራት እና ደረጃን አመልካች ቁጥር የሚለውን ተመልከት)

በፊቴ

“በእኔ ፊት ለፊት”