am_tn/ezk/16/44.md

918 B

እነሆ

እዚህ ጋ፣ “እነሆ” የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚመጣው አስገራሚ መረጃ ትኩረት እንድንሰጥ ያነቃናል።

ባሏን የጠላችውን

“ባሏን የጠላችውን”

እናትሽ ኬጢያዊት ነበረች፣ አባትሽም አሞራዊ ነበር

የእስራኤል ሕዝብ ምድሪቱን ድል ከማድረጋቸው በፊት ጣዖት አምላኪ የሕዝብ ወገን የሆኑት አሞራውያንና ኬጢያውያን በምድሪቱ ይኖሩ ነበር። ኢየሩሳሌም በዝሙት መወለዷን ለመግለጽ አባትና እናቷ የዚህ ሕዝብ ወገን እንደ ነበሩ እግዚአብሔር ይናገራል። እነዚህን ሐረጎች በሕዝቅኤል 16፡3 ላይ እንዴት እንደ ተረጎምካቸው ተመልከት። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)