ገብስ እንጀራ ለመጋገር የሚያገለግል ጥራጥሬ ሲሆን “ቁራሽ” የሚለው ቃል አነስተኛ መጠን ያለው እንጀራ ነው። ሁለቱም ሐረጎች አነስተኛ የምግብ መጠን ሲሆኑ ሴት ነቢያቱ ምን ያህል አነስተኛ ክፍያ እንደሚከፈላቸው አጽንዖት ለመስጠት ጥቅም ላይ ውለዋል።