am_tn/act/27/12.md

843 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 12-13

መርከብቱ ይህንን ንፋስ የመቋቋም አቅም አይኖራትም "ይህንን ወጀብ ለመቋቋም የሚያስችል አቅም አይኖራትም" የፍንቄ ከተማ ፍንቄ በቀርጡስ ደሴት ውስጥ የሚትገኝ አንድ ወዳብ ናት፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ከባድ መኀልቅ “ከባድ” የሚለው ቃል የሚመለክተው ከውሃ ውስጥ ለማውጣት ነው፡፡ መኀልቅ ከመርከብቱ ጋር በገመድ የሚታሠር መርከብቱ እንዳትቀሳቀስ የሚያደረግ ከባድ ዕቃ ነው፡፡ መኀልቁ በውሃ ውስጥ ከተጨመረ በኋላ ወደ ውሃው ውስጥ ይጣላልና መርከብቱ እንዳትሄድ ያደርጋል፡፡