7 lines
739 B
Markdown
7 lines
739 B
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 23፡ 31-33
|
|
|
|
ስለዚህም ወታደሮቹ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ተግባራዊ አደረጉ
|
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ የወታደሮቹ አለቃ ለወታደሮቹ የሰጣቸው ትዕዛዝ ጳውሎስን እንዲጠብቁት ነው፡፡
|
|
አንቲጳጥሪስ
|
|
ይህች ሄሮዶስ ለአባቱ አንቶጳጥሪ ክብር ሲል የገነባት ከተማ ናት፡፡ በዘመናችን እስራኤል ውስጥ ትገኛለች፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-names]])
|