859 B
859 B
የሐዋርያት ሥራ 22፡ 25-26
መግረፊያ አለንጋ፡፡ ሮማዊ እና በሕግ ቅጣት ያልተጣለበትን ሰው መግረፍ በሕግ ተፈቅዷልን? ይህ ጥያቄ ጥቅም ላይ የዋለው የመቶ አለቃው ጳውሎስን ለመግረፍ ምን ስልጣን እንዳለው ለመጠየቅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሮማዊ የሆነን እና ያልተፈረደበትን ሰው ለመግረፍ ምንም ስልጣን የለህም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ምን ለማድረግ አስበሃል? አዛዡ ጳውሎስን ለመግረፍ የነበረውን እቅድ እደገና እንዲያስብበት የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ይህንን ማድረግ የለብህም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])