am_tn/act/21/22.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 21፡ 22-24

ምን ማድረግ አለብን? በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሽማግላቹን ና፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive) የተማማሉ አራት ወንዶች ይህ ለተወሰነ ጊዜ ድረስ አልኮል መጠጥ ላለመጠጣት ወይም ጸጉራቸውን ለመላጨት የሚደረግ መሃላ ና፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ለእግዚአብሔር የተሳሉ አራት ወንዶች፡፡" ለእነርሱ ወጪ አስፈላጊውን ነገር መክፍል ክፍያ የሚፈጸመው ወንድ እና ሴት ጠቦቶችን፣ ጥራጥሬዎችን እና የመጠጥ መስዋእት ለመግዛት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ለመክፈል፡፡" ሕግን መከተል "ከሙሴን ሕግ እና ከሌሎች አይሁዳዊያን ሕግጋት ጋር የሚስማማ ሕይወትን መምራት"