839 B
839 B
የሐዋርያት ሥራ 21፡ 20-21
አጠቃላይ መረጃ: በኢየሩሳለሉም ያሉ ሽማግሌዎች ለጳውሎስ ምላሽ መስጠት ጀመሩ፡፡ ይህንን በሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገኑ እና እንዲህ አሉት "ሽማግሌዎቹ ከሰሙት በኋላ እግዚአብሔርን አመሰገኑ እንዲሁም ለጳውሎስ እንዲህ አሉት፣" ሁሉም እንዲህ ብለው ወሰኑ "አይሁድ አማኞች ሁሉ ወሰኑ" እንዲህ ተብሎ ተነግሯቸዋል አማራጭ ትርጉም: "ሰዎች ለአይሁዳዊያን አማኞች እንዲህ ብለው ነግረዋቸዋል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) እንዲህ ብለህ ንገራቸው "ለአይሁዶች እንዲህ ብለህ ንገራቸው"