am_tn/act/21/15.md

743 B

የሐዋርያት ሥራ 21፡ 15-16

ሻንጣዎቻችንን አንስተን በዚህ ሥፍራ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሉቃስን፣ ጳውሎስን እና ሌሎች ከእነርሱ ጋር እየተጓዙ ያሉ ሰዎችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ከእነርሱ ጋር ይዘው መጡ በዚህ ስፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ከቄሳሪያ የመጡትን ደቀ መዛሙርት ነው፡፡ ምናሶን፣ የቆጵሮስ ሰው ነውson, a man from Cyprus ምናሶን ከቆጵሮስ ደሰት የመጣ ሰው ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])