1.5 KiB
1.5 KiB
የሐዋርያት ሥራ 20፡ 15-16
ከዚያ ተነሥተን ሄድን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎን፣ ሉቃስን እና ከእነርሱ ጋር በመጓዝ ላይ ያሉትን ሰዎች ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) የኪዩ ደሴት ኪዩ በአሁኗ ቱሪክ ሀገር ውስጥ በሚገኘው የአጌን ሐይቅ ላይ የሚገኝ ደሴት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ሳሞን የተባለው ደሴት ተሻግረን ሄድን ሳሞን በአጋን ሐይቅ ውስጥ በዘመኑ ትሪክ ከሚገኘው ከኪዮስ ደሴት በስተደቡብ ላይ ይገኛል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የሳሞንን ደሴት ተሻግረን ሄድን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]] and [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) የሚሊጢን ከተማ ሚሊጢን በምዕራብ ኢስያ አከባቢ በሜንዴር ወንዝ ጫፍ ላይ የሚትገኝ የወደብ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ጳውሎስ በኤፌሶን በኩል ለመሄድ ወስኖ ነበር ጳውሎስ በመርከብ በደቡብ በኩል አድርጎ የኤፌሶንን ወደብ አልፎ ሄደ፡፡ ይህንንም ያደረገው ወደሚሊጢስ ምድር ለመድረስ ፈልጎ ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])