am_tn/act/10/19.md

281 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 19-21

ጴጥሮስ ገና ስለተመለከተው ራዕይ እያሰላሰለ ሳለ "ጴጥሮስ ስላየው ራዕይ እያሰላሰለ ሳለ" መንፈስ "መንፈስ ቅዱስ" ተመልከት "ተጠንቀቅ" ወይም "ተነሥ"