am_tn/act/03/17.md

5 lines
257 B
Markdown

# የሐዋርያት ሥራ 3፡ 17-18
አሁን
ጴጥሮስ የተደራሲያኑን የትኩረት አቅጣጫ ከሽባው ሰው ላይ በማንሰሳት እነርሱን በቀጥታ ወደመናገር እንደዞረ የሚያሳይ ነው፡፡