am_tn/act/03/01.md

810 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 1-3

አያያዥ ዓረፍ ነገር: ይህ አዲስ ቀን ነው፤ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ወደ ቤተ መቅደሱ እየሄዱ ነው፡፡ ቁጥር 2 ላይ ስለ ሽባው ሰው የኋላ ታሪክ የተሰጠበት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background) ወደ ቤተ መቅደሱ "በቤተ መቅደሱ አከባቢ" ወይም "ቤተ መቅደሱ፡፡" ካህናቱ ወደሚያገለግሉበት የውስጠኛው የሕንጻው ክፍል ገና አልገቡም፡፡ በዘጠኝ ሰዓት "ከሰዓት በኋላ ወደ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ" (UDB) ምጽዋት “ምጽዋት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሰዎች ለድሆች የሚሰጡትን ገንዝብ ነው፡፡