1.0 KiB
1.0 KiB
2ኛ ቆሮንቶስ 4፡13-15
ሁላችንም አንድ አይነት፡ "ሁላችንም" የሚለው ቃል ጳውሎስን ፥ጢሞቲዎስን እና የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን ያመለክታል። አንድ አይነት የእምነት መንፈስ፡ "ተመሳሳይ የእምነት እሳቤ" "መንፈስ" የሚለው ቃል አንድ ሰው የሚያስብበትንና የሚወስንበትን መንገድ ያሳያል። ጳውሎስ እና ጢሞቲዎስ እያሉ ያሉት እግዚአብሔርን የመታመናቸው ዝንባሌ ከቆሮንቶሶች ጋር ተመሳሳይ ነው ማለት ነው። አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፡ ይህ ቃል ከንጉስ ዳዊት የተጠቀሰ ነው። ከናንተም ጋር እንዲያመጣን፡ "እንዲያምጣን" የሚለው ቃል ውስጥ ቆሮንቶሶችን አይጨምርም። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive) ምስጋና፡ መልካሙ አምላክ ያደረገውን ማሰብና ማመስገን