am_tn/2co/04/03.md

965 B

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡3-4

ወንጌላችን የተሸፈነ ቢሆን፥የተሸፈነው * ብቻ ነው፡

"የተሸፈነው የሚለው ቃል ለመረዳት የማይቻል ማለት ነው። አንድ ነገር ከተሸፈነ ሊታይ የማይችል ነው ማለት ነው። የማይታይ ነገር መረዳት ከማይቻል ነገር ጋር እኩል ነው። (ተመለከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የዚህ ዓለም አምላክ፡ ይህ ሃረግ የሚያመለክተው ሰይጣንን ነው። የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ሃሰተኛ አማልክትን ለማመልከት ትንሹን "ጂ" ይጠቀማሉ። ኣሳውሮታል፡ ትኩረት፡"ከመረዳት ከለከላቸው" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ብርሃን፡ "ብርሃን" የሚለው ቃል እውነትን ያመለክታል። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)