775 B
775 B
1ቆሮንቶስ 3፡14-15
ይጸናል «ይቆያል» ወይም «ይቋቋማል» (UDB) ማንም ሰው ሥራው የተቃጠለበት ትኩረት፦ «የማንንም ሥራ እሳቱ ቢያጠፋ» ወይም «እሳቱ የማንንም ሥራ ቢያፈርስ» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የማንም እርሱ ራሱ እነዚህ ቃላት የሚያሳየው «ሰው» ነው። ትኩረት፦ «ሰው» ወይም «እርሱ» (UDB) ኪሳራ ያጋጥመዋል ነገር ግን ራሱ ይድናል «በእሳቱ ተፈትኖ ካላለፈ ማንኛውም ሥራውንና ሽልማቱን ያጣል እግዚአብሔር ግን ያድነዋል።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])