883 B
883 B
እርሱ ፈፅሞ ይገድል
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እርሱን ልትገድሉት ይገባቸኋል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውንና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
በራሱ ንብረት ላይ እንዲቀመጥ አትፍቀዱለት
ይሄ የሚያመለክተው የመማፀኛ ከተማውን ለቅቆ ወደ ቤቱ ለመመለስ የፈለገን ሰው ነው፡፡“የመማፀኛ ከተማውን ለቅቆ እንዲሄድ መደፍቀድ የለባችሁም፡፡ወደ ቤቱ በመሄድ በራሱ ንብረት ላይ እንዲቀመጥ መፍቀድም የለባችሁም፡፡”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
በዚህ ሁኔታ
“የነፍስ ዋጋን በመቀበል”