am_tn/num/22/36.md

1.4 KiB

አርኖን

ይሄ የወንዝ ሥም ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 21፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

በውኑ አንተን ለመጥራት አልላኩህብምን?

ይሄ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ የተጠየቀው በለዓም በመዘግየቱ ምክኒያት ለመገሰፅ ነበር፡፡ይሄ በመግለጫ መልክ ሊረጎም ይችላል፡፡“በእርግጥ ሰዎች እንዲጠሩህ ልኬብህ ነበር” (ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

ለምንስ ወደ እኔ አልመጣህም?

ይሄ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ የተጠየቀው በለዓም በመዘግየቱ ምክኒያት ለመገሰፅ ነበር፡፡ይሄ በመግለጫ መልክ ሊረጎም ይችላል፡፡“ወደ እኔ መምጣት ነበረብህ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

በውኑ እኔ አንተን ማክበር አልችልምን?

ይሄ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ የተጠየቀው በለዓም በመዘግየቱ ምክኒያት ለመገሰፅ ነበር፡፡ይሄ በመግለጫ መልክ ሊረጎም ይችላል፡፡“በእርግጥም ወደ እኔ ዘንድ በመምጣትህ ገንዘብ ልከፍልህ እንደምችል አንተ ታውቃለህ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)