# ወደ ቅጥሩ ተጠጋች
ይሄ ሙከራ በመንገድ ላይ ቆሞ ከነበረው መልአክ ለማምለጥ የተደረገ ነው፡፡
# እርሷ ሄደች
አንዳንድ ጊዜ እንስሳት“የእርሷ”ወይም “እርሷ”በመባል ይጠቀሳሉ፡፡“ሄደ”
# የበለዓምን እግር ከቅጥሩ ጋር አጣበቀች
“የበለዓምን እግር ከቅጥሩ ጋር አጋጨችው”ወይም “የበለዓምን እግር ከቅጥሩ ጋር ስታጣብቀው እግሩ ተጎዳ”