1.9 KiB
ማቴዎስ 5፡31-32
አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ የብሉይ ኪዳን ሕግጋትን እንዴት ለመፈጸም እንደመጣ ማስተማሩ ቀጥሏል፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ ስለፍች ማስተማር ጀምሯል፡፡ እንዲህም ተብሏል “የተናገረው” እግዚአብሔር ነው፡፡ ኢየሱስ የእርሱ ተቃርኖ ከእግዚብሔር ወይም ከእግዚብሔር ቃል ጋር አለመሆኑን ለመግለጽ ነው ይህን ዓይነት ንግግር የተናገረው፡፡ ይልቁንም ፍች የተፈቀደው ለትክክለኛ ምክንያት ብቻ ነው፡፡ ወንዱ ምንም እንኳ በትዕዛዛቱ መሠረት የፍች ወረቀቷን ለሚስቱ ቢሰጣትም እንኳ ፍትሓዊ አይደለም፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ሚስቱን የሚሰዳት ይህ ፍችን የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-euphemism]] ተመልከት) ይስጣት “ልሰጣት ይገባል” እኔ ግን እንዲህ እላለሁ ይህንን በ MAT 5:22 በምን ዓይነት መንገድ እንደተረጎማችሁ ተመልከቱ፡፡ አመንዝራ ያደርጋታል ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ሚስቱን የፈታት ሰው “እንድታመነዝር ያደርጋል”፡፡ በብዙ ባሕሎች ውስጥ እንደገና ማግባት ትችላለች ነገር ግን የተፋታችው ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ከሆነ ግን እንዲህ አይነቱ ትዳር ዝሙት ነው፡፡ ከተፋታች በኋላ ይህ በቀጥታ እንዲህ ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ባሏ ከፈታት በኋላ” ወይም “ፍች የፈጸመችው ሴት”፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት)