am_tn/isa/66/18.md

427 B

እኔ ዐውቃለሁ

‹‹እኔ›› የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡

ሥራቸው… ሐሳባቸው

‹‹እነርሱ›› የሚያመለክተው ቀደም ሲል ያህዌ የተናገረላቸውን ግብዝ የሆኑ አምላኪዎችን ነው፡፡

ፉጥ… ሉድ… ቶባል… ያዋን

እነዚህ ከእስራኤል ምድር ርቀው ያሉ ቦታዎች ናቸው፡፡