950 B
950 B
አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ እንደ እናት ስለ ኢየሩሳሌም መናገር ቀጥሏል፡፡ (ኢሳይያስ 66፥7-8 ይመ.)
እንደ ወንዝ… ሞልቶ እንደ ተረፈ ወንዝ
ይህ ማለት እንደ ወንዝ ዘላቂና ብዙ የሆነ የተትረፈረፈ ብልጥግና እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያመጣል ማለት ነው፡፡
ትጠባላችሁ በዕቅፏም ትያዛላችሁ፤ በጭኖቿ ላይ ትፈነድቃላችሁ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በክንዶቿ ታቅፋችኃለች፤ በደስታ በጭኖቿ ትይዛችኃለች!››
እኔ አጽናናችኃለሁ፤ እናንተም በኢየሩሳሌም ትጽናናላችሁ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ በኢየሩሳሌም አጽናናችኃለሁ››