am_tn/isa/65/13.md

16 lines
728 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ ሰዎች መናገር ቀጥሏል፡፡
# እነሆ፣ ባርያዎቼ
‹‹አስተውሉ፤ ልብ በሉ›› ያህዌ የደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡
# ልባችሁ በማዘኑ ትጮኻላችሁ፤ መንፈሳችሁ በመሰበሩም ወዮ ትላለችሁ
ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ነገር ማለት ቢሆኑም፣ የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡
# መንፈሳችሁ በመሰበሩ
ይህ አገላለጽ አስከፊ ተስፋ መቁረጥና ሐዘንን፣ ከከባድ ጫና የተነሣ መሰበር ጋር ያመሳስላል፡፡