883 B
883 B
አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ የሚያደርገውን የሚከራከሩትን መገሠጽ ቀጥሏል፡፡
አባቱን… ለምን ትወልደኛለህ? ለሚል ወዮለት
ከእርሱ ጋር የሚከራከሩ ከወላጆቻቸው ጋር የሚከራከሩ ገና ያልተወለዱ ልጆች እንደሆኑ ያህዌ ይናገራል፡፡
የወለድኸው ምንድነው?... ምን ወለድህ?
ያልተወለደው ልጅ ይህን የሚጠይቀው እርሱን በመወለዳቸው ወላጆቹ ላይ ለማፌዝ ነው፡፡ ይህን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አባቴ መሆን አልነበረብህም… ለምን ወለድኸኝ?›› ወይም፣ ‹‹ለእኔ ጥሩ አባት አይደለህም… እኔን በትክክል አልወለድኸኝም››