24 lines
1.5 KiB
Markdown
24 lines
1.5 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡
|
|
|
|
# በውሃ ውስጥ ስታልፍ አያሰጥምህም… በእሳት ውስጥ ስትሄድ አያቃጥልህም፡፡
|
|
|
|
ሰዎች ላይ የሚደርስ መከራና ችግር የሚያልፉበት ጥልቅ ውሃና እሳት እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ‹‹ውሃ›› እና፣ ‹‹እሳት›› ምሳሌያዊ ሲሆኑ ማንኛውንም አስቸጋሪ ሁኔታ ያመለክታሉ፡፡
|
|
|
|
# በውሃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ ወንዙን ስትሻገረው አያሰጥምህም፡፡
|
|
|
|
እነዚህ ሁለት ዐረፍተ ነገሮች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፤ ያህዌ ከእነርሱ ጋር ከሆነ ምንም ጉዳት እንደማይደርስባቸው አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡
|
|
|
|
# አያቃጥልህም
|
|
|
|
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፍጹም አይፈጅህም››
|
|
|
|
# ግብፅ ለአንተ ቤዛ እንድትሆን፣ ኩሽና ሳባንም በአንተ ፈንታ ሰጥቻለሁ፡፡
|
|
|
|
እነዚህ ሁለት ሐረጐች ተመሳሳይ ትርጒም አላቸው፤ እስራኤልን ሳይሆን የእስራኤል ጠላቶች እነዚህን መንግሥታት ድል እንዲያደርጉ ያህዌ እንደ ፈቀደ አጽንዖት ይሰጣል፡፡
|
|
|
|
# ሳባ
|
|
|
|
ይህ የአገር ስም ነው፡፡
|