am_tn/isa/31/04.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚብሔር ለኢሳይያስ ይናገራል፡፡

እንደ አንበሳ … የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲሁ

"አንበሳ … በተመሣሣይ መንገድ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡' እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ የሚያድነውን ከሚጠብቅ አንበሳ ጋር ራሱን እያመሣሰለ እንዴት የእርሱ ለሆኑት ሕዝብ እንደሚከላከልና እንደማይሰጋ ይናገራል፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር … በኮረብታ ላይ ይወርዳል

የመጨረሻው መስመር ከመጀመሪያው መስመር በፊት እንዲሆን ካደረግህ በይበልጥ ግልጽ ይሆናል፡፡ አት፡- "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንደ አንበሳ፣ እንደ ደቦል አንበሳ በጽዮን ተራራ፣ በዚያኮረብታ ላይ ሊዋጋ ይወርዳል፡፡'