am_tn/isa/09/13.md

12 lines
921 B
Markdown

# የሰራዊት ጌታ ያህዌ
ኢሳይያስ 1፥9 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡
# ራስንና ጅራትን
ቁጥር 15 ላይ ኢሳይያስ ይህን ምሳሌ ይገልጸዋል፡፡ ‹‹በራስ›› የተመሰሉት፣ ‹‹ሽማግሌዎችና የተከበሩ ሰዎች›› ሲሆኑ፣ ‹‹ጭራ›› ደግሞ፣ ‹‹ሐሰትን የሚያስተምሩ ነቢያት›› ምሳሌ ነው፡፡
# የዘንባባ ቅርንጫፍና ሸንበቆውን
‹‹የዘንባባ ቅርንጫፍ›› ከፍ ብሎ ዛፉ ላይ የሚያድግ ሲሆን፣ በጣም አስፈላጊና ሌሎችን የሚገዙ ሰዎች ምሳሌ ነው፡፡ ‹‹ሸንበቆ›› ጥልቅ ያልሆነ ውሃ ውስጥ የሚያድግ ሲሆን፣ በሌሎች የሚገዙ በጣም አስፈላጊ ያልሆኑ ድኾች ምሳሌ ነው፡፡