am_tn/act/12/13.md

1.7 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 13-15

አንኳኳ "ጴጥሮስ አንኳኳ፡፡" ወደ ሰዎች ቤት ሲኬድ በር ማንኳኳት በአይሁድ ባሕል ውስጥ የተለመደ ነው፡፡ በመግቢያ በሩ ላይ ቆሞ "በውጭ በር ላይ" ወይም "ከመንገዱ ወደ ቤቱ መግቢያ በር ለይ በውጪ ቆሞ" ምላሽ ለመስጠት መጣ "ወደ በሩ የሚያንኳኳው ማን እንደሆነ ለማየት መጣ" አወቀችው "ሬዴ አወቀችው" ከደስታዋ ብዛት "ደስተኛ ከመሆኗ የተነሣ" ወይም "በጣም ከመደሰቷ የተነሣ" በበሩ እንደቆመ "ከቤት ውጭ በበር ላይ እንደቆመ፡፡" ጴጥሮስ አሁንም በውጪ በር ላይ እንደቆመ ነው፡፡ እንዲህ አሏት "በቤቱ ውስጥ የነበሩት አማኞች ሮዴ ለተባለቸው ሎሌ እንዲህ አሏት" አንች አብደሻል ሰዎች እርሷን አለማመናቸው ብቻ ሳይሆን አብደሻል ብለው ገሰጸዋት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "አብደሻል፡፡" እርሱ ግን እንደተመለከተች አጥብቃ ተናገረች "ሮዴ የተናገረችው ነገር እውነት መሆኑን አጥብቃ ተናገረች፡፡" እንዲህም አሏት "በቤቱ ውስጥ የነበሩት ሰዎች እንዲህ የሚል መልስጥ ሰጧት፡፡" የእርሱ መልአክ ነው "የተመለከትሽው የእርሱን መልአክ ነው፡፡" አንዳንድ አይሁዶች ጠበቂ መልአከት እንዳሉ ያምናሉ፡፡ ስለዚህም የጴጥሮስ መልአክ ወደ እነርሱ እንደመጡ አሰቡ፡፡