am_tn/act/06/08.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 8-9

አጠቃላይ መረጃ: ይህ የአዲስ ታሪክ ጅማሬ ነው፡፡ እነዚህ ቁጥሮች ታሪኩን ለመረዳት ያስችሉ ዘንድ ስለእስጥፋኖስ እና ስለሌሎች ሰዎች የኃላ ታሪክ መረጃዎችን ይሰጣሉ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background) የነጻ ወጪዎች "ነጻ የወጡ ሰዎች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ከተለያዩ በታዎች ከባርነት ነጻ የወጡ ሰዎችን ለማመልከት ነው፡፡ በዚያ ስፍራ ስማቸው የተጠቀሱት ሌሎች ሰዎች የምኩራቡ አባላት ይሁኑ አይሁኑ ወይም ከእስጥፋኖስ ጋር በነበረው ክርክር ውስጥ ተሳታፉዎች ብቻ ይሁኑ ምንም የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ከእስጥፋኖስ ጋር ይከራከሩ ነበር "ከእስጥፋኖስ ጋር ይከራከሩ ነበር" (UDB) ወይም "ከእስጥፋኖስ ጋር ይወያዩ ነበር"