19 lines
1.2 KiB
Markdown
19 lines
1.2 KiB
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 3፡ 21-23
|
|
|
|
አያያዥ ዓረፍተ ነገር:
|
|
ጴጥሮስ በ [ACT 3:13](./11.md) ላይ የመጀመረውን ለአይሁዊያን ማናገሩን ቀጥሏል፡፡
|
|
አጠቃላይ መረጃ:
|
|
በቁጥር 22-23 ላይ ጴጥሮስ ሙሴ ስለመስሑ አስቀድሞ የተናገረውን ነገር በማንሳት ተናግሯል፡፡
|
|
ሰማይ ይቀበለው ዘንድ
|
|
ከዚህ በፊት አደርገዋለሁ ብሎ እንደተናገረው ኢየሱስ ያለው በሰማይ ነው፡፡
|
|
ነገር ሁሉ እስከሚታደስበት ዘመን ድረስ
|
|
"እግዚአብሔር ሁሉን ነገት እስከሚያድስበት ጊዜ ድረስ"
|
|
ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ የተናገረው፥
|
|
"እግዚአብሔር ለቅዱስ ነቢያቱ ሁሉን ነገር እንደሚያድስ ተናግሯል" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche]])
|
|
ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ
|
|
"ከብዙ ዘመናት በፊት የኖሩት ቅዱስ ነቢያቱ"
|
|
ነቢያ ያስነሣላችኋለ
|
|
"አንድ ሰው ነቢይ እንዲሆን ይመርጣል"
|
|
ትጠፋለች
|
|
"ትወገዳለች" ወይም "ትወሰዳለች"
|