am_tn/act/02/22.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 2፡ 22-24

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ጴጥሮስ በ ACT 1:16 ላይ የጀመረውን ለአይሁዳዊያን መናገሩን የቀጠለበት ክፍል ነው፡፡ አስቀድሞ የታቀደ ዕቅድ እና የእግዚአብሔር ቅድመ እውቀት የክርስቶስ ሞት እንደ እግዚአብሔር ዕቅድ እና እውቀት መሠረት የተፈጸመ ነው፡፡ እናንተ “እናንተ” የሚለው የብዙ ቁጥር የተገለጸ ነው፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-you) አሳልፎ ተሰጠ "ሰዎች አሳልፎ ሰጡት" ወይም "ሰዎች አሳልፈው ሰጡት" ከእርሱ ላይ የሞትን ጣር አንስቷል "ከሞት ጣር ነጻ አውጥቶታል" ነጻ መውጣት ይህ ማለት አንድ ሰው በገመድ ከታሠረበት እንደሚፈታው መፈታት ማለት ነው፡፡ መያዝ ሞት ኃይል ኢየሱስን ይዞ መቆየት አልቻለም፡፡