am_tn/rut/01/06.md

20 lines
1007 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ርሷም በሞአብ ምድር ሳለች
“እርሷም በሞአብ ሳለች”። ዜናው የመጣው ከእስራኤል አገር እንደሆነ ያመላክታል። እግዚአብሄር እስራኤልን እንደጎበኘ በሞአብ ምድር ሳለች ሰማች።
# እግዚአብሔር
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለህዝቡ የተገለጠበት ስም ነው። (የእግዛብሔርን ስም ስለመተርጎም በቃላት አተረጓጎም መምሪያ ገፁ ላይ ተመልከቱ)
# ሕዝቡን እንደጎበኘ እና እህል እንደሰጣቸው
ሕዝቡን እንደጎበኘ እንጀራም እንደሰጣቸው
# ምራቶቿን
ምራቶችዋ፤ ወንድ ልጆቿን ያገቡት ሴቶች
# መንገድ ይዘው ጉዟቸውን ቀጠሉ
“የሚመልሳቸውን መንገድ ይዘው።” መንገድ ይዘው የሚለው በአንድ መንገድ መሄድን የሚያመላክት አባባል ነው።