# ርሷም በሞአብ ምድር ሳለች “እርሷም በሞአብ ሳለች”። ዜናው የመጣው ከእስራኤል አገር እንደሆነ ያመላክታል። እግዚአብሄር እስራኤልን እንደጎበኘ በሞአብ ምድር ሳለች ሰማች። # እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለህዝቡ የተገለጠበት ስም ነው። (የእግዛብሔርን ስም ስለመተርጎም በቃላት አተረጓጎም መምሪያ ገፁ ላይ ተመልከቱ) # ሕዝቡን እንደጎበኘ እና እህል እንደሰጣቸው ሕዝቡን እንደጎበኘ እንጀራም እንደሰጣቸው # ምራቶቿን ምራቶችዋ፤ ወንድ ልጆቿን ያገቡት ሴቶች # መንገድ ይዘው ጉዟቸውን ቀጠሉ “የሚመልሳቸውን መንገድ ይዘው።” መንገድ ይዘው የሚለው በአንድ መንገድ መሄድን የሚያመላክት አባባል ነው።