am_tn/psa/126/002.md

16 lines
911 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አፋችንን በሳቅ
ሳቅ የሚለው ቃል ልክ አፋቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ ሳቅ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ ሳቅ የሚለው የደስታቸው መልስ እንደሆነ ግልፅ አድርጎ ይናገራል፡፡ “በደስታ ሳቅን”
# አንደበታችን በእልልታ ተሞላ
እልልታ የሚለው ቃል ልክ አንደበታቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ እልልታ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ “አንደበታችን በእልልታ ተሞላ”
# በሕዝቦች መካከል
“በራሳቸው በከተማዋ ሕዝቦች መካከል”፡፡
# እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን እኛም ደስ አለን
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ስላደረገልን በጣም ደስተኛ ሆንን”