# አፋችንን በሳቅ ሳቅ የሚለው ቃል ልክ አፋቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ ሳቅ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ ሳቅ የሚለው የደስታቸው መልስ እንደሆነ ግልፅ አድርጎ ይናገራል፡፡ “በደስታ ሳቅን” # አንደበታችን በእልልታ ተሞላ እልልታ የሚለው ቃል ልክ አንደበታቸው እንደ መያዣ እቃ መስሎ እልልታ ደግሞ በውስጡ እንዳለ መስሎ ይናገራል፡፡ “አንደበታችን በእልልታ ተሞላ” # በሕዝቦች መካከል “በራሳቸው በከተማዋ ሕዝቦች መካከል”፡፡ # እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን እኛም ደስ አለን “እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ስላደረገልን በጣም ደስተኛ ሆንን”