20 lines
1.2 KiB
Markdown
20 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ሌላ ታላቅ ንስር
|
||
|
|
||
|
“ሌላ ግዙፍ ንስር”
|
||
|
|
||
|
# እነሆ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ጋ፣ “እነሆ” የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚመጣው አስገራሚ መረጃ ትኩረት እንድንሰጥ ያነቃናል።
|
||
|
|
||
|
# ይህ የወይን ተክል ሥሮቹን ወደ ንስሩ መለሰ
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር የሚናገረው እንደ ሰው ማድረግ ይችል ይመስል አስፈላጊውን ምግብ ከእርሱ ያገኝ ዘንድ ሥሮቹን ሆን ብሎ ወደ ሌላኛው ንስር ስለሚያዞረው ስለ ወይን ተክል ነው። (ሰውኛ የሚለውን ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# ውሃ ያጠጡት ዘንድ ተተክሎ ከነበረበት ስፍራ
|
||
|
|
||
|
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ውሃ ያገኝ ዘንድ የመጀመሪያው ንስር ተክሎ ከነበረበት ስፍራ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# ተተክሎ ነበር
|
||
|
|
||
|
ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “የወይኑን ተክል የመጀመሪያው ንስር ተክሎት ነበር” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)
|