12 lines
1.5 KiB
Markdown
12 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# ወንድሞቻችሁ ወደ ጦርነት ሲሄዱ እናንተ እዚህ ትቀመጣላችሁን?
|
||
|
|
||
|
ሙሴ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ሮቤልንና ጋድን ለመገሰፅ ብሎ ነው፡፡“ወንድሞቸችሁ ጦርነት ላይ እያሉ እናንተ በዚህ ምድር መቀመጣችሁ ተገቢ አይደለም”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# እግዚአብሔር የሰጣቸውን …..የሰውን ልብ ለምን ታደክማላችሁ?
|
||
|
|
||
|
ሙሴ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ከሮቤልና ከጋድ ሃሣብ ሕዝቡን ለመከላከል ነው፡፡“እግዚአብሔር የሰጣቸውን ….. የሰውን ልብ አታድክሙ”ወይም “ድርጊታችሁ የሰዎችን ልብ ሊያደክሙ ይችላሉ….እግዚአብሔር የሰጣቸውን”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የእሥራኤልን ሕዝብ ልብ ከመሄድ ታደክሙታላችሁ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ላይ“ልብ”የሚለው ቃል የሚወክለው ራሣቸው ሰዎቹን ሲሆን የሚያመለክተውም የስሜታቸው መሠረት የሆነውን ነገርነው፡፡“የእሥራኤል ሕዝብ እንዳይሄድ ተስፋ ታስቆርጡታላችሁ”ወይም “የእሥራኤል ሕዝብ እንዳይሄድ ምክኒያት ትሆናላችሁ”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)
|