24 lines
2.2 KiB
Markdown
24 lines
2.2 KiB
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
|||
|
|
|||
|
እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል፡፡
|
|||
|
|
|||
|
# እናንተ በሩቅ ያላችሁ የሠራሁትን ስሙ፣ እናንተም በቅርብ ያላችሁ የእኔን ኃይል እወቁ
|
|||
|
|
|||
|
እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ለማለት በሩቅ እና በቅርብ የሚሉትን ቃላት ይጠቀማል፡፡ ኃይል የሚለው ቃል ኃያል በሚል ቅጽል ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ሕዝቦች ሁሉ በሁሉ ስፍራ ያደረግሁትን ስሙ ኃያል መሆኔንም እውቁ' (ስዕላዊ ንግግርና የነገር ስም ተመልከት)
|
|||
|
|
|||
|
# አምላክ የለሾቹን መንቀጥቀጥ ያዛቸው
|
|||
|
|
|||
|
ይህ የአምላክ የለሾቹ መንቀጥቀጥን በሚመለከት መንቀጥቀጣቸው የያዛቸው ጠላት እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ አት፡- "አምላክ የለሾቹ በመንቀጥቀጥ ተዋጡ' (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየት ተመልከት)
|
|||
|
|
|||
|
# ከእኛ መካከል … ከምትነድድ?
|
|||
|
|
|||
|
በጽዮን የሚገኙ ኃጢአተኞች እነዚህን ጥያቄዎች እንደጠየቁ ተመላክቷል፡፡ አት "እንዲህ አሉ፣ ‘ከእኛ መካከል … ከምትነድድ?’ ' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)
|
|||
|
|
|||
|
# ከምትባላ እሳት ጋር መኖርን የሚችል ከእኛ ማን አለ? ለዘላለም ከምትነድድ እሳት ጋር መኖርን የሚችል ከእኛ ማን አለ?
|
|||
|
|
|||
|
እነዚህ አሳብ ገላጭ ጥያቄዎች በመሠረቱ አንድ ትገሩም ያላቸው ሲሆን ማንም ከእሳት ጋር መኖር እንደማይችል አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ አት፡- "ማንማ ከሚበላ እሳት ጋር መኖር አይችልም! ለዘላለም ከምትነድድ ጋር ማንም መኖር አይችልም!' ወይም "ማንም የእግዚአብሔርን ፍርድ ታግሦ መኖር አይችልም፣ እንደ ዘላለማዊ እሳት ነውና' (አሳብ ገላጭ ጥያቄና ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)
|
|||
|
|
|||
|
# በጊዜያዊነት መቀመጥ
|
|||
|
|
|||
|
ቤቱ ባልሆነ አንድ ቦታ መኖር
|