am_tq/ezk/48/30.md

380 B

በከተማይቱ በስተሰሜን በኩል ስንት በሮች መደረግ ነበረባቸው? ምን ተብለው መጠራት ይኖርባቸዋል?

በከተማይቱ በስተሰሜን በኩል ሦስት በሮች ይኖራሉ፣ በአንዱ ላይ የሮቤል ስም፣ በሁለተኛው የይሁዳና በሦስተኛው የሌዊ ስም ይጻፍባቸዋል