am_tq/act/21/39.md

342 B

ጳውሎስ ሻለቃውን ምን ብሎ ጠየቀው?

ጳውሎስ ለሕዝቡ ለመናገር እንዲፈቀድለት ጠየቀ

ጳውሎስ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ በምን ቋንቋ ነበር የተናገረው?

ጳውሎስ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ በዕብራይስጥ ቋንቋ ነበር የተናገረው