am_tq/act/14/19.md

356 B

በኋላ ላይ የልስጥራን ሰዎች በጳውሎስ ላይ ምን አደረጉ?

የልስጥራን ሰዎች ጳውሎስን በድንጋይ ወገሩት፣ ከከተማውም ጎትተው አወጡት

ደቀ መዛሙርት ከበውት ቆመው ሳሉ ጳውሎስ ምን አደረገ?

ጳውሎስ ተነሥቶ ወደ ከተማ ገባ